"ሰላማዊ "ሲሉ ገልጸውታል፡፡ የብሔራዊ ፓርቲው የዋዳኒ ፕሬዚደንታዊ እጩ አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) 63 ነጥብ 92 ከመቶውን የመራጭ ድምጽ ያገኙ ሲሆን ፕሬዚደንት ቢሂ 34 ነጥብ 81 ...
"አወዛጋቢ" መሆናቸውን በዲሞክራቲክ እና በሪፐብሊካን ፓርቲ አባላቶች እየገለጹ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባዔ የሆኑት ሪፐብሊካኑ ማይክ ጆንሰን እሁድ እለት ለትችቶቹ በሰጡት ምላሽ፣ የአሜሪካ ሕዝብ ነባራዊውን ሁኔታ ለመለወጥ ድምፅ መስጠታቸውን አስታውሰው፣ አዲሶቹ የካቢኔ አባላት በምክርቤቱ እውቅና ...
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥልጣን ለመረከብ እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ሥልጣንን ከተሰናባቹ ወደ አዲሱ አስተዳደር የማሸጋገር ሂደት ከብርቱ ጥንቃቄ ጋራ በቅንጅት እየተካሄደ ነው። ባለሞያዎች የፌደራል መንግሥት በአሜሪካ ዲሞክራሲ ውስጥ ወሳኝ ለኾነው ለዚህ ጊዜ እንዴት እንደሚዘጋጅ ሐሳባቸውን ያካፍላሉ። የቪኦኤዋ ...
መቀመጫቸውን በውጭ አገራት ያደረጉና በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚያሰራጩ መደበኛ መገናኛ ብዙኃን መንግሥት የሚወስደውን እርምጃ ሲቪሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አድርገው ያቀርባሉ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ክስ አሰማ። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ፣ ባለፈው ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ መንግሥት እየወሰደ ነው ...
በእስር ላይ ኾነው የቀረበባቸው ክስ በመከታተል ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰላም ሚኒስትር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ፣ ዛሬ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነበራቸው የመከላከያ ምስክር ማስደመጥ ...
በፖሊሶች እና በህገወጥ መንገድ ማዕድን በሚቆፍሩ ሰዎች መካከል በተፈጠረው ፍጥጫ ምክኒያት መውጫ ያጡት ቆፋሪዎች ህይወት አደጋ ላይ መውደቅ የለበትም ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ ...